ኢዮብ 32:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እናንተ ግን እንዲህ ያለ ነገር እንዲናገር ለሰው መብት ሰጣችሁት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ኢዮብ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልሰነዘረም፤ እኔም እንደ እናንተ አነጋገር መልስ አልሰጠውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ እኔን አይደለም የተናገረው፥ እኔም በእናንተ አነጋገር ዓይነት አልመልስለትም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ኢዮብ የተከራከረው ከእናንተ ጋር እንጂ ከእኔ ጋር አልነበረም፤ እኔም በእናንተ አነጋገር ዐይነት አልመልስለትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እርሱ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልተናገረም፥ እኔም በንግግራችሁ አልመልስለትም። Ver Capítulo |