ኢዮብ 30:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በገደል ማሚቶው መካከል ይጮኻሉ፤ በሳማ ውስጥም ይሸሸጋሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በጫካ ውስጥ ያናፋሉ፤ በእሾኻማ ቍጥቋጦ መካከልም ይታፈጋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጫካ ውስጥ ይጮኻሉ፥ ከቁጥቋጦ በታች ተሰብስበዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በየጫካው እየዞሩ እንደ ዱር አውሬ ይጮኹ ነበር፤ በየቊጥቋጦውም ሥር ተሰባስበው ይኖሩ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በቍጥቋጦ መካከል ይጮኻሉ፥ ከሳማ በታች ተሰብስበዋል። Ver Capítulo |