Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 24:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በጨ​ለማ ቤቶ​ችን ይነ​ድ​ላል፤ በቀን ይሸ​ሸ​ጋሉ፤ ብር​ሃ​ን​ንም አያ​ዩም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በጨለማ፣ ቤት ሰርስረው ይገባሉ፤ በቀን ግን ይሸሸጋሉ፤ ብርሃንንም አይፈልጉም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ቤቶቹን በጨለማ ይሰረስራሉ፥ በቀን ይሸሸጋሉ፥ ብርሃንም አያውቁም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ሌቦች በሌሊት ቤት ሰርስረው ለስርቆት ይገባሉ፤ ቀን ግን ተሸሽገው ይውላሉ። ብርሃንንም ይጠላሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ቤቶቹን በጨለማ ይነድላሉ፥ በቀን ይሸሸጋሉ፥ ብርሃንም አያውቁም።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 24:16
9 Referências Cruzadas  

“እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን እነ​ዚ​ህን ለምን አል​ገ​ሠ​ጻ​ቸ​ውም? በም​ድር ላይ ሳሉ አላ​ስ​ተ​ዋ​ሉም፥ የቅ​ን​ነት መን​ገ​ድ​ንም አላ​ዩም። በአ​ደ​ባ​ባ​ይ​ዋም አል​ሄ​ዱም።


በመ​ካ​ከ​ላ​ቸ​ውም የሚ​ኖ​ረው አለቃ በት​ከ​ሻው ላይ አን​ግቶ በጨ​ለማ ይወ​ጣል፤ በዚያ ያወጡ ዘንድ ግን​ቡን ይነ​ድ​ላሉ፤ በዐ​ይ​ኑም ምድ​ርን እን​ዳ​ያይ ፊቱን ይሸ​ፍ​ናል።


“ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ፤ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር።


“ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤


ሥራው ክፉ የሆነ ሁሉ ብር​ሃ​ንን ይጠ​ላ​ልና፤ ክፉም ስለ​ሆነ ሥራው እን​ዳ​ይ​ገ​ለ​ጥ​በት ወደ ብር​ሃን አይ​መ​ጣም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios