Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 19:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 አገ​ል​ጋ​ዮ​ችን እጠ​ራ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እነ​ርሱ ግን ቸል ይሉ​ኛል፤ በአ​ፌም እለ​ማ​መ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 አገልጋዬን ብጣራ፣ በአንደበቴም ብለምነው፣ አይመልስልኝም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 አገልጋዬን ብጠራ አይመልስልኝም፥ በአፌም መለማመጥ አለብኝ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አገልጋዬን ስጠራው መልስ አይሰጠኝም እባክህ እርዳኝ ብዬ ስለምነውም እንኳ እሺ አይለኝም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ባሪያዬን ብጠራ፥ በአፌም ባቈላምጥ አይመልስልኝም።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 19:16
4 Referências Cruzadas  

እነሆ፥ ዐውሎ ነፋስ ከም​ድረ በዳ ድን​ገት መጥቶ ቤቱን በአ​ራት ማዕ​ዘኑ መታው፥ ቤቱም በብ​ላ​ቴ​ኖቹ ላይ ወደቀ፥ እነ​ር​ሱም ሞቱ፤ እኔም ብቻ​ዬን አም​ልጬ እነ​ግ​ርህ ዘንድ መጣሁ።”


ቤተ​ሰ​ቦ​ችና ሴቶች አገ​ል​ጋ​ዮች ሊያ​ዩኝ አል​ፈ​ቀ​ዱም፤ እንደ መጻ​ተ​ኛም አስ​መ​ሰ​ሉኝ።


ሚስ​ቴን እለ​ማ​መ​ጣ​ታ​ለሁ፤ እር​ስዋ ግን ትጠ​ቃ​ቀ​ስ​ብ​ኛ​ለች፤ የቤ​ተ​ሰ​ቤ​ንም ልጆች ፈጽሜ አቈ​ላ​ም​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios