Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 12:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ነገ​ሥ​ታ​ት​ንም በዙ​ፋን ያስ​ቀ​ም​ጣ​ቸ​ዋል፤ ወገ​ባ​ቸ​ው​ንም በኀ​ይል መታ​ጠ​ቂያ ያስ​ታ​ጥ​ቃ​ቸ​ዋል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ነገሥታትን ድግ ያስፈታል፤ ገመድም በወገባቸው ያስራል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የነገሥታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያ ያስራቸዋል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እርሱ ነገሥታትን ከዙፋናቸው ያወርዳል፤ ሽርጥ የታጠቁ እስረኞችም ያደርጋቸዋል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 የነገሥታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያ ያስራቸዋል።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 12:18
10 Referências Cruzadas  

በአ​ለ​ቆች ላይ ውር​ደ​ትን ያመ​ጣል፥ ትሑ​ታ​ን​ንም ያድ​ና​ቸ​ዋል።


በሰ​ይ​ፋ​ቸው ከከ​በሩ ከም​ድር ነገ​ሥ​ታ​ትና መካ​ሮች ጋር፥


የቀ​ስ​ቱን አፎት ከፍቶ ክፉ አደ​ረ​ገ​ብኝ፤ በፊ​ቴም ልጓ​ሙን ሰደደ።


አይ​ራ​ቡም፤ አይ​ጠ​ሙ​ምም፤ አይ​ደ​ክ​ሙም፤ አይ​ተ​ኙም፤ የወ​ገ​ባ​ቸ​ውን መታ​ጠ​ቂያ አይ​ፈ​ቱም፤ የጫ​ማ​ቸ​ውም ማዘ​ቢያ አይ​በ​ጠ​ስም።


ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፤ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሓ ማር ነበረ።


በልብሱና በጭኑም የተጻፈበት “የነገሥታት ንጉሥና የጌታዎች ጌታ” የሚል ስም አለው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios