Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢዮብ 12:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በረ​ዥም ዘመን ጥበብ፥ በመ​ኖር ብዛ​ትም ዕው​ቀት ይገ​ኛል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ጥበብ ያለው በአረጋውያን ዘንድ አይደለምን? ማስተዋልስ ረዥም ዕድሜ ባላቸው ዘንድ አይገኝምን?

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ጥበብ በሽምግልና፥ ማስተዋል በረጅም ዕድሜ ይገኛሉ።”

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 “ጥበብ በሽምግልና፥ ማስተዋልም በዕድሜ መርዘም ይገኛሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 በሽምግልና ጊዜ ጥበብ፥ በዘመንስ ርዝመት ማስተዋል ይገኛል።

Ver Capítulo Cópia de




ኢዮብ 12:12
5 Referências Cruzadas  

ንጉ​ሡም ሮብ​ዓም፥ “ለዚህ ሕዝብ እመ​ል​ስ​ለት ዘንድ የም​ት​መ​ክ​ሩኝ ምን​ድን ነው?” ብሎ አባቱ ሰሎ​ሞን በሕ​ይ​ወቱ ሳለ በፊቱ ይቆሙ ከነ​በ​ሩት ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ጋር ተማ​ከረ።


በዕ​ድሜ ከአ​ባ​ትህ የሚ​በ​ልጡ፥ ሽበ​ትም ያላ​ቸው ሽማ​ግ​ሎች ከእኛ ጋር አሉ።


የቡ​ዛ​ዊው የባ​ር​ክ​ኤል ልጅ ኤል​ዩ​ስም መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፥ “እኔ በዕ​ድ​ሜዬ ታናሽ ነኝ፥ እና​ንተ ግን ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ናችሁ፤ ስለ​ዚ​ህም ዕው​ቀ​ቴን እገ​ል​ጥ​ላ​ችሁ ዘንድ ፈርቼ ዝም አልሁ።


እን​ደ​ዚ​ህም አልሁ፥ “የሚ​ና​ገሩ ዓመ​ታት አይ​ደ​ሉም፥ በዓ​መ​ታት ብዛት ሰዎች ጥበ​ብን አያ​ው​ቋ​ትም።


ስለ​ዚህ የቀ​ደ​መ​ውን ትው​ልድ ጠይቅ፥ አባ​ቶ​ች​ንም በየ​ወ​ገ​ና​ቸው በት​ጋት መር​ምር፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios