Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢሳይያስ 3:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ሰን​ሰ​ለ​ቱ​ንም፥ መቀ​ነ​ቱ​ንም፥ የሽ​ቱ​ው​ንም ዕቃ፥ አሸ​ን​ክ​ታ​ቡ​ንም፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 የራስ መሸፈኛውን፣ ዐልቦውን፣ ሻሹን፣ የሽቱ ብልቃጡን፣ አሸንክታቡን፣

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 የራስ መሸፈኛውን፤ ዐልቦውን፤ ሻሹን፤ የሽቶ ብልቃጡን፤ አሸን ክታቡን፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 መሸፈኛውንም፥ ቀጸላውንም፥ ሰንሰለቱንም፥ መቀነቱንም፥ የሽቱውንም ዕቃ፥ አሸንክታቡንም፥

Ver Capítulo Cópia de




ኢሳይያስ 3:20
9 Referências Cruzadas  

በእ​ጃ​ቸው ያሉ​ት​ንም እን​ግ​ዶች አማ​ል​ክት ሁሉ፥ በጆ​ሮ​አ​ቸ​ውም ያሉ​ትን ጉት​ቾች ለያ​ዕ​ቆብ ሰጡት፤ ያዕ​ቆ​ብም በሴ​ቄም አጠ​ገብ ካለ​ችው ዛፍ በታች ቀበ​ራ​ቸው። እስከ ዛሬም ድረስ አጠ​ፋ​ቸው።


ለአ​ሮ​ንም ልጆች የበ​ፍታ ቀሚ​ሶ​ችን፥ መታ​ጠ​ቂ​ያ​ዎ​ች​ንም፥ ቆቦ​ች​ንም ለክ​ብ​ርና ለመ​ለያ ታደ​ር​ግ​ላ​ቸ​ዋ​ለህ።


አሮ​ንም፥ “በሚ​ስ​ቶ​ቻ​ች​ሁና በሴ​ቶች ልጆ​ቻ​ችሁ ጆሮ ያሉ​ትን የወ​ርቅ ጌጦች አም​ጡ​ልኝ” አላ​ቸው።


ከጥሩ በፍ​ታም መል​ካ​ሞ​ቹን ቆቦች፥ ከተ​ፈ​ተለ ከጥሩ በፍ​ታም የእ​ግር ሱሪ​ዎ​ችን፥


የጆሮ እን​ጥ​ል​ጥ​ሉ​ንም፥ አን​ባ​ሩ​ንም፥ መሸ​ፈ​ኛ​ው​ንም፥ ቀጸ​ላ​ው​ንም፥


ለነ​ገ​ሥ​ታ​ቱና ለመ​ኳ​ን​ንቱ፦ የክ​ብ​ራ​ችሁ አክ​ሊል ከራ​ሳ​ችሁ ወር​ዶ​አ​ልና ራሳ​ች​ሁን አዋ​ር​ዳ​ችሁ ተቀ​መጡ በላ​ቸው።


በአ​ፍ​ን​ጫ​ሽም ቀለ​በት፥ በጆ​ሮ​ሽም ጉትቻ፥ በራ​ስ​ሽም ላይ የክ​ብር አክ​ሊል አደ​ረ​ግሁ።


በራ​ሳ​ቸው ላይ የተ​ልባ እግር መጠ​ም​ጠ​ሚያ ይሁን፤ በወ​ገ​ባ​ቸ​ውም ላይ የተ​ልባ እግር ሱሪ ይሁን፤ የሚ​ያ​ልብ ነገር አይ​ታ​ጠቁ።


እኔን ረስታ ወዳ​ጆ​ች​ዋን እየ​ተ​ከ​ተ​ለች፥ በጕ​ት​ቾ​ች​ዋና በጌ​ጥ​ዋም እያ​ጌ​ጠች ለበ​ኣ​ሊም የሠ​ዋ​ች​በ​ትን ወራት እበ​ቀ​ል​ባ​ታ​ለሁ፥” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios