Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ሄኖ​ስም ቃይ​ና​ንን ከወ​ለደ በኋላ ሰባት መቶ ዐሥራ አም​ስት ዓመት ኖረ። ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ሄኖስ ቃይናንን ከወለደ በኋላ 815 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ዐሥራ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ከዚህ በኋላ 815 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኍላ የኖረው ሰባት መቶ አሥራ አምስት ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 5:10
3 Referências Cruzadas  

ሄኖ​ስም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አም​ስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።


አዳ​ምም ሴትን ከወ​ለደ በኋላ የኖ​ረው ሰባት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ።


ሄኖ​ስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፤ ቃይ​ና​ን​ንም ወለደ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios