Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 38:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 መው​ለ​ጃ​ዋም በደ​ረሰ ጊዜ እነሆ፥ መንታ ልጆች በሆ​ድዋ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደ ደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 የመውለጃዋ ቀን በተቃረበ ጊዜ በማሕፀንዋ ውስጥ መንታ ልጆች መኖራቸው ታወቀ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 በመውለጃዋም ጊዜ እነሆ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 38:27
2 Referências Cruzadas  

የም​ት​ወ​ል​ድ​በ​ትም ወራት ተፈ​ጸመ፤ በማ​ኅ​ፀ​ን​ዋም መንታ ነበሩ።


ስት​ወ​ል​ድም አንዱ እጁን አወጣ፤ አዋ​ላ​ጂ​ቱም ቀይ ፈትል ወስዳ በእጁ አሰ​ረች፥ “ይህ መጀ​መ​ሪያ ይወ​ጣል” አለች።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios