Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 20:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 አቤ​ሜ​ሌ​ክም አብ​ር​ሃ​ምን አለው፥ “ይህን ነገር ማድ​ረ​ግህ ምን አይ​ተህ ነው?”

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ከዚያም አቢሜሌክ፣ “ለመሆኑ ይህን ያደረግህበት ምክንያት ምንድን ነው?” ሲል አብርሃምን ጠየቀው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 አቢሜሌክም አብርሃምን አለው፦ ይህን ማድረግህ ምን አይተህ ነው?

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ለመሆኑ ይህን ያደረግኸው ለምንድን ነው?”

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 አቢሜሌክም አብርሃምን አለው፤ ይህን ማድረግህ ምን አይተህ ነው?

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 20:10
3 Referências Cruzadas  

ፈር​ዖ​ንም አብ​ራ​ምን ጠርቶ አለው፥ “ይህ ያደ​ረ​ግ​ህ​ብኝ ምን​ድን ነው? እር​ስዋ ሚስ​ትህ እንደ ሆነች ለምን አል​ገ​ለ​ጥ​ህ​ል​ኝም?


አብ​ር​ሃ​ምም አለ፥ “ምን​አ​ል​ባት በዚህ ስፍራ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መፍ​ራት ስለ​ሌለ በሚ​ስቴ ምክ​ን​ያት ይገ​ድ​ሉ​ኛል ብዬ ነው።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም አብ​ር​ሃ​ምን ጠርቶ አለው፥ “ይህ ያደ​ረ​ግ​ህ​ብን ምን​ድን ነው? ምንስ ክፉ ሠራ​ሁ​ብህ? በእ​ኔና በመ​ን​ግ​ሥቴ ላይ ትልቅ ኀጢ​አት አው​ር​ደ​ሃ​ልና፤ ማንም የማ​ያ​ደ​ር​ገው የማ​ይ​ገባ ሥራ በእኔ ሠራ​ህ​ብኝ።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios