Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ልጁ ይስ​ማ​ኤ​ልም የሥ​ጋ​ውን ቍል​ፈት በተ​ገ​ረዘ ጊዜ ዐሥራ ሦስት ዓመት ሆኖት ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ልጁ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ልጁ እስማኤል በተገረዘ ጊዜ 13 ዓመት ሆኖት ነበር፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ልጅ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የአሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 17:25
3 Referências Cruzadas  

ከዚ​ህም በኋላ አጋር ለአ​ብ​ራም ወንድ ልጅን ወለ​ደ​ች​ለት፤ አብ​ራ​ምም አጋር የወ​ለ​ደ​ች​ለ​ትን የሕ​ፃ​ኑን ስም ይስ​ማ​ኤል ብሎ ጠራው።


አጋር ይስ​ማ​ኤ​ልን በወ​ለ​ደ​ች​ለት ጊዜ አብ​ራም የሰ​ማ​ንያ አም​ስት ዓመት ሰው ነበረ።


በዚ​ያም ቀን አብ​ር​ሃም ተገ​ረዘ፤ ልጁ ይስ​ማ​ኤ​ልም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios