Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዕዝራ 8:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ከኋ​ለ​ኞቹ ከአ​ዶ​ኒ​ቃም ልጆች ስማ​ቸው ይህ ነው፤ ኤሊ​ፋ​ልጥ፥ ይኢ​ኤል፥ ሰማ​አያ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ስድሳ ወን​ዶች።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ከአዶኒቃም ዘሮች፣ የመጨረሻዎቹ ስማቸው ይህ ነው፤ ኤሊፋላት፣ ይዑኤልና ሸማያ፣ ከእነርሱም ጋራ 60 ወንዶች፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ከአዶኒቃም ልጆች የመጨረሻዎቹ ስማቸው ይህ ነው፤ ኤሊፌሌጥ፥ ይዒኤልና ሽማዕያ፥ ከእነርሱም ጋር ስድሳ ወንዶች፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ከኋለኞቹ ከአዶኒቃም ልጆች ስማቸው ይህ ነው፤ ኤሊፋላት፥ ይዑኤል፥ ሸማያ፥ ከእነርሱም ጋር ስድሳ ወንዶች።

Ver Capítulo Cópia de




ዕዝራ 8:13
4 Referências Cruzadas  

የአ​ዶ​ኒ​ቃም ልጆች ስድ​ስት መቶ ስድሳ ስድ​ስት።


ከዓ​ዝ​ጋድ ልጆች የአ​ቃ​ጦን ልጅ፤ ዮሓ​ናን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር መቶ ዐሥር ወን​ዶች።


ከባ​ጎዊ ልጆች ውታ​ይና ዘቡድ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ሰባ ወን​ዶች።


የአ​ዶ​ኒ​ቃም ልጆች ስድ​ስት መቶ ስድሳ ሰባት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios