Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዕዝራ 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ከዓ​ዝ​ጋድ ልጆች የአ​ቃ​ጦን ልጅ፤ ዮሓ​ናን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር መቶ ዐሥር ወን​ዶች።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ከዓዝጋድ ዘሮች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናንና ከርሱም ጋራ 110 ወንዶች፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከዓዝጋድ ልጆች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር አንድ መቶ ዐሥር ወንዶች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ከዓዝጋድ ልጆች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር መቶ አሥር ወንዶች።

Ver Capítulo Cópia de




ዕዝራ 8:12
4 Referências Cruzadas  

የዓ​ዝ​ጋድ ልጆች ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ሁለት።


ከቤ​ባይ ልጆች የቤ​ባይ ልጅ ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሃያ ስም​ንት ወን​ዶች።


ከኋ​ለ​ኞቹ ከአ​ዶ​ኒ​ቃም ልጆች ስማ​ቸው ይህ ነው፤ ኤሊ​ፋ​ልጥ፥ ይኢ​ኤል፥ ሰማ​አያ፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ስድሳ ወን​ዶች።


የአ​ዝ​ጌድ ልጆች ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ሃያ ሁለት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios