ዕዝራ 2:60 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 የዳላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የኒቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም60 የዳላያ፣ የጦብያና የኔቆዳ ዘሮች 652 Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 የድላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የንቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)60 የዳላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ። Ver Capítulo |