Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዕዝራ 10:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 ከቤ​ባይ ልጆ​ችም ዮሐ​ናን፥ ሐና​ንያ፥ ዘባይ፥ አጥ​ላይ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 ከቤባይ ዘሮች፤ ዮሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 ከቤባይ ልጆችም፦ ይሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ ዓትላይ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ከቤባይ ጐሣ፦ የሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዛባይና ዐትላይ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ከቤባይ ልጆችም፤ ይሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ አጥላይ።

Ver Capítulo Cópia de




ዕዝራ 10:28
6 Referências Cruzadas  

ከዛቱ ልጆ​ችም ዔሊ​ዔ​ናይ፥ ኤል​ያ​ሴብ፥ መታ​ንያ፥ ኤር​ሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ።


ከባኒ ልጆ​ችም ሜሱ​ላም፥ መሉክ፥ ዓዳያ፥ ያሱብ፥ ሳዓል፥ ራሞት።


የቢ​ባይ ልጆች ስድ​ስት መቶ ሃያ ሦስት።


ከቤ​ባይ ልጆች የቤ​ባይ ልጅ ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሃያ ስም​ንት ወን​ዶች።


ከእ​ር​ሱም በኋላ የዘ​ቡር ልጅ ባሮክ ከማ​ዕ​ዘኑ ጀምሮ እስከ ታላቁ ካህን እስከ ኤል​ያ​ሴብ ቤት መግ​ቢያ ድረስ ሌላ​ውን ክፍል ተግቶ ሠራ።


የቤ​ባይ ልጆች ስድ​ስት መቶ ሃያ ስም​ንት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios