ዘፀአት 39:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹንም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ጠረጴዛውን ከነመሎጊያዎቹ ዕቃዎቹን ሁሉና ከገጸ ኅብስቱ ጋራ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ገበታውንና ዕቃውን ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹን፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ገበታውና የመገልገያ ዕቃዎቹ በሙሉ፥ ለእግዚአብሔር የሚቀርበው የተቀደሰው ኅብስት፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ የገጹንም ኅብስት፤ Ver Capítulo |