Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 37:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በስ​ተ​ጎ​ንዋ ስድ​ስት ቅር​ን​ጫ​ፎች ወጡ​ላት፤ ሦስቱ የመ​ቅ​ረ​ዝዋ ቅር​ን​ጫ​ፎች በአ​ንድ ወገን፥ ሦስ​ቱም የመ​ቅ​ረ​ዝዋ ቅር​ን​ጫ​ፎች በሁ​ለ​ተ​ኛው ወገን ወጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ሦስቱ በአንድ በኩል ሦስቱ በሌላ በኩል በመሆን ስድስት ቅርንጫፎች ከመቅረዙ ጐኖች ተሠርተው ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በጎኑም ስድስት ቅርንጫፎች ወጡለት፤ ሦስቱ የመቅረዙ ቅርንጫፎች በአንድ በኩል፥ ሦስቱም የመቅረዙ ቅርንጫፎች በሌላ በኩል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 በአንድ በኩል ሦስት፥ በሌላ በኩል ሦስት በመሆን ከጐኖቹ ስድስት ቅርንጫፎች እንዲወጡ አደረገ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በስተጎኑም ስድስት ቅርንጫፎች ወጡለት፤ ሦስቱ የመቅረዙ ቅርንጫፎች በአንድ ወገን፥ ሦስቱም የመቅረዙ ቅርንጫፎች በሌላ ወገን ወጡ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 37:18
4 Referências Cruzadas  

በስ​ተ​ጐኑ ስድ​ስት ቅር​ን​ጫ​ፎች ይው​ጡ​ለት፤ ሦስት የመ​ቅ​ረዙ ቅር​ን​ጫ​ፎች በአ​ንድ ወገን፥ ሦስ​ትም የመ​ቅ​ረዙ ቅር​ን​ጫ​ፎች በሌላ ወገን ይውጡ።


መቅ​ረ​ዝ​ዋ​ንም ከጥሩ ወርቅ አደ​ረገ፤ መቅ​ረ​ዝ​ዋ​ንም ከእ​ግ​ር​ዋና ከአ​ገ​ዳዋ ጋር በተ​ቀ​ረጸ ሥራ አደ​ረገ፤ ጽዋ​ዎ​ች​ዋን፥ ጕብ​ጕ​ቦ​ች​ዋን፥ አበ​ቦ​ች​ዋን ከዚ​ያው በአ​ን​ድ​ነት አደ​ረገ።


በአ​ን​ደ​ኛው ቅር​ን​ጫፍ ጕብ​ጕ​ቡ​ንና አበ​ባ​ውን፥ ሦስ​ትም የለ​ውዝ አበባ የሚ​መ​ስ​ሉ​ትን ጽዋ​ዎች፥ በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ቅር​ን​ጫፍ ጕብ​ጕ​ቡ​ንና አበ​ባ​ውን፥ ሦስ​ትም የለ​ውዝ አበባ የሚ​መ​ስ​ሉ​ትን ጽዋ​ዎች፥ እን​ዲ​ሁም ከመ​ቅ​ረ​ዝዋ ለወጡ ለስ​ድ​ስቱ ቅር​ን​ጫ​ፎች አደ​ረገ።


“መብ​ራ​ቶ​ቹን ስታ​በራ ሰባቱ መብ​ራ​ቶች በመ​ቅ​ረዙ ፊት ያበ​ራሉ ብለህ ለአ​ሮን ንገ​ረው።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios