Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 36:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 አም​ስ​ቱ​ንም መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው አንድ አደ​ረጉ፤ ስድ​ስ​ቱ​ንም መጋ​ረ​ጃ​ዎች አንድ አድ​ር​ገው አጋ​ጠ​ሙ​አ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ዐምስቱን መጋረጃዎች በአንድ በኩል፣ ሌሎቹን ስድስት መጋረጃዎች ደግሞ በሌላ በኩል አንድ ላይ አያያዟቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 አምስቱን መጋረጃዎች አንድ ላይ ለብቻ፥ ስድስቱንም መጋረጃዎች አንድ ላይ ለብቻ አድርጎ አጋጠማቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አምስቱን በአንድ በኩል፥ ስድስቱንም በሌላ በኩል በማድረግ አገጣጥመው ሰፉአቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 አምስቱንም መጋረጆች እርስ በርሳቸው አንድ አድርገው፥ ስድስቱንም መጋረጆች አንድ አድርገው አጋጠሙአቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 36:16
2 Referências Cruzadas  

እያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ ርዝ​መቱ ሠላሳ ክንድ፥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ ወርዱ አራት ክንድ ነበረ፤ የእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ መጠኑ ትክ​ክል ነበረ።


ከተ​ጋ​ጠ​ሙ​ትም መጋ​ረ​ጃ​ዎች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ጠርዝ ላይ አምሳ ቀለ​በ​ቶ​ችን አደ​ረጉ፤ እን​ዲ​ሁም በሁ​ለ​ተ​ኛው መጋ​ረጃ ጠርዝ በሚ​ጋ​ጠ​ሙ​በት በኩል አምሳ ቀለ​በ​ቶ​ችን አደ​ረጉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios