ዘፀአት 30:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አሮንና ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ይታጠቡበታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አሮንና ወንዶች ልጆቹ በውስጡ ባለው ውሃ እጃቸውንና እግራቸውን ይታጠቡበታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አሮንና ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በእርሱ ይታጠባሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 አሮንና ልጆቹ በዚህ ውሃ እጃቸውንና እግራቸውን ለመታጠብ ይጠቀሙበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አሮንና ልጆቹም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን ይታጠቡበታል። Ver Capítulo |