Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 28:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ርዝ​መቱ ስን​ዝር ስፋ​ቱም ስን​ዝር፥ ሆኖ አራት ማዕ​ዘን ድርብ ይሁን።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ርዝመቱ አንድ ስንዝር፣ ወርዱም አንድ ስንዝር ሆኖ ባለአራት ማእዘንና በድርቡ የታጠፈ ይሁን።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ርዝመቱ ስንዝር ስፋቱም ስንዝር ሆኖ አራት መዕዘንና ድርብ ይሁን።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ርዝመቱ ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር የጐኑም ስፋት ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር ሆኖ ታጥፎ የተደረበ ትክክል አራት ማእዘን ይሁን።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ርዝመቱ ስንዝር ስፋቱም ስንዝር ሆኖ ትክክልና ድርብ ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 28:16
3 Referências Cruzadas  

“ብልህ ሠራ​ተ​ኛም እን​ደ​ሚ​ሠራ የፍ​ር​ዱን ልብሰ እን​ግ​ድዓ ሥራው፤ እንደ ልብሰ መት​ከ​ፍም አሠ​ራር ሥራው፤ ከወ​ር​ቅና ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም፥ ከቀ​ይም ግምጃ፥ ከጥሩ በፍ​ታም ሥራው።


በአ​ራት ተራ የሆነ የዕ​ንቍ ፈርጥ አድ​ር​ግ​በት፤ የድ​ን​ጋ​ዮ​ቹም ተራ ሰር​ድ​ዮን፥ ጳዝ​ዮን፥ መረ​ግድ ነው፤ ይህም መጀ​መ​ሪ​ያው ተራ ነው፤


ዕን​ቍ​ዎ​ቹ​ንም በአ​ራት ተራ አደ​ረ​ጉ​በት፤ በፊ​ተ​ኛ​ውም ተራ ሰር​ድ​ዮን፥ ቶጳ​ዝ​ዮን፥ መረ​ግድ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios