Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 28:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 እንደ አወ​ላ​ለ​ዳ​ቸው ስድ​ስት ስሞ​ችን በአ​ንዱ ድን​ጋይ፥ የቀ​ሩ​ት​ንም ስድ​ስ​ቱን ስሞች በሌ​ላው ድን​ጋይ ቅረጽ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 እንደ ልደታቸው ቅደም ተከተል ስድስቱን ስሞች በአንዱ ድንጋይ ላይ የቀሩትንም ስሞች በሌላው ላይ ቅረጽባቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እንደ የልደታቸው ቅደም ተከተል ስድስት ስም በአንድ ድንጋይ ላይ፥ የቀረውንም ስድስቱን ስም በሌላኛው ድንጋይ ቅረጽ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ይኸውም የልደታቸውን ቅደም ተከተል ሳታፋልስ ስድስቱን በአንድ ድንጋይ ላይ፥ ስድስቱንም በሌላ ድንጋይ ላይ ጻፍ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 እንደ አወላለዳቸው ስድስት ስም በአንድ ድንጋይ፥ የቀረውንም ስድስቱን ስም በሌላው ቅረጽ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 28:10
4 Referências Cruzadas  

በፊ​ቱም በኵሩ እንደ ታላ​ቅ​ነቱ፥ ታና​ሹም እንደ ታና​ሽ​ነቱ ተቀ​መጡ፤ እነ​ር​ሱም እርስ በር​ሳ​ቸው በመ​ደ​ነቅ ተያዩ።


በቅ​ርጽ ሠራ​ተኛ ሥራ እንደ ማኅ​ተም ቅርጽ አድ​ር​ገህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ስሞች በሁ​ለት ድን​ጋ​ዮች ቅረጽ፤ በወ​ር​ቅም ፈርጥ አድ​ርግ።


ሁለ​ትም የመ​ረ​ግድ ድን​ጋይ ወስ​ደህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ስም ስማ​ቸ​ውን ቅረ​ጽ​ባ​ቸው፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios