Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 27:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 በም​ሥ​ራ​ቅም ወገን የአ​ደ​ባ​ባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ችም ዐሥር፥ እግ​ሮ​ቹም ዐሥር ይሁኑ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 በምሥራቅ ጫፍ በፀሓይ መውጫ በኩል ያለው አደባባይ አሁንም ዐምስት ክንድ ስፋት ይኑረው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በምሥራቅ በኩል ያለው የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 የመግቢያው በር ባለበት በምሥራቅ በኩል የአደባባዩ ስፋት ኻያ ሁለት ሜትር ይሁን።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 በምሥራቅም ወገን የአደባባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 27:13
2 Referências Cruzadas  

በም​ዕ​ራ​ብም ወገን ለአ​ደ​ባ​ባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ርዝ​መት ያላ​ቸው መጋ​ረ​ጃ​ዎች፥ ዐሥ​ርም ምሰ​ሶ​ዎች፥ ዐሥ​ርም እግ​ሮች ይሁ​ኑ​ለት።


በአ​ንድ ወገን የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎቹ ርዝ​መት ዐሥራ አም​ስት ክንድ ይሁን፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም ሦስት፥ እግ​ሮ​ቹም ሦስት ይሁኑ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios