Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 26:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 በድ​ን​ኳኑ በሁ​ለ​ተኛ ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥ በድ​ን​ኳ​ኑም በስ​ተ​ኋላ በም​ዕ​ራብ በኩል ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን አድ​ርግ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 በሌላው ጐን ላሉት ዐምስት፣ በማደሪያው ድንኳን ዳር በምዕራብ በኩል ባሉት ወጋግራዎች ዐምስት አብጅ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 በማደሪያውም በሁለተኛው ወገን ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎች፥ በማደሪያውም በስተ ኋላ በምዕራብ ወገን ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎች አድርግ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 አምስቱም በሌላው ጐን ላሉት ተራዳዎች የቀሩት አምስቱ ደግሞ በስተ ምዕራብ ከኋላ በኩል ላሉት ተራዳዎች ይሆናሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 በማደሪያውም በሁለተኛው ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች፥ በማደሪያውም በስተ ኋላ በምዕራብ ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች አድርግ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 26:27
3 Referências Cruzadas  

“ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን ሥራ፤ በድ​ን​ኳኑ በአ​ን​ደ​ኛው ገጽ ላሉ ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥


መካ​ከ​ለ​ኛ​ውም መወ​ር​ወ​ሪያ በሳ​ን​ቆቹ መካ​ከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ።


ለድ​ን​ኳ​ኑም በም​ዕ​ራቡ ወገን በስ​ተ​ኋላ ስድ​ስት ሳን​ቆች አደ​ረጉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios