Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 23:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 የጠ​ላ​ት​ህን አህያ ከጭ​ነቱ በታች ወድቆ ብታ​ገ​ኘው አት​ለ​ፈው፤ ነገር ግን ከእ​ርሱ ጋር ለማ​ን​ሣት ርዳው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 የሚጠላህ ሰው አህያ፣ ጭነት ከብዶት ወድቆ ብታየው ርዳው እንጂ ትተኸው አትሂድ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የሚጠላህን ሰው አህያ ከሸክሙ በታች ወድቆ ብታየው አትተወው፥ ነገር ግን እንዲነሳ እርዳው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የሚጠላህ ሰው አህያ ከጭነቱ ክብደት የተነሣ ወድቆ ብታገኝ፥ አህያውን ከወደቀበት ለማንሣት እንዲችል እርዳው እንጂ አልፈኸው አትሂድ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 የሚጠላህን ሰው አህያ ከሸክሙ በታች ወድቆ ብታየው አትተወው፥ ነገር ግን ከእርሱ ጋር አንሣው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 23:5
3 Referências Cruzadas  

“የወ​ን​ድ​ምህ በሬ ወይም በግ በመ​ን​ገድ ጠፍቶ ብታይ ቸል አት​በል፤ እነ​ር​ሱን መል​ሰህ ለወ​ን​ድ​ምህ ስጥ።


የወ​ን​ድ​ምህ አህ​ያው ወይም በሬው በመ​ን​ገድ ወድቆ ብታይ ቸል አት​በ​ላ​ቸው፤ ነገር ግን ከእ​ርሱ ጋር ሆነህ አነ​ሣ​ሣው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios