Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 21:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 “በሬም ወን​ድን ወይም ሴትን ቢወጋ ቢሞ​ቱም፥ በሬው በድ​ን​ጋይ ይወ​ገር፤ ሥጋ​ውም አይ​በላ፤ የበ​ሬው ባለ​ቤት ግን ንጹሕ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 “በሬ አንድን ወንድ ወይም ሴት ወግቶ ቢገድል፣ በሬው በድንጋይ ተወግሮ ይሙት፤ ሥጋውም አይበላ፤ ነገር ግን የበሬው ባለቤት በኀላፊነት አይጠየቅም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 “በሬ ወንድን ወይም ሴትን እስኪሞቱ ድረስ ቢወጋ፥ በሬው ይወገር፥ ሥጋውም አይበላ፤ የበሬው ባለቤት ግን ንጹሕ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 “በሬ ሰው ወግቶ ቢገድል በድንጋይ ተወግሮ ይሙት፤ ሥጋውም አይበላ፤ ባለ ንብረቱም በነጻ ይለቀቅ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 በሬም ወንድን ወይም ሴትን እስኪሞቱ ድረስ ቢወጋ፥ በሬው ይወገር፥ ሥጋውም አይበላ፤ የበሬው ባለቤት ግን ንጹሕ ነው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 21:28
5 Referências Cruzadas  

የባ​ሪ​ያ​ውን ጥርስ ወይም የባ​ሪ​ያ​ዪ​ቱን ጥርስ ቢሰ​ብር፥ ስለ ጥር​ሳ​ቸው አር​ነት ያው​ጣ​ቸው።


በሬው ግን ከት​ና​ን​ትና ከት​ና​ንት ወዲያ ተዋጊ ቢሆን፥ ሰዎ​ችም ለባ​ለ​ቤቱ ቢመ​ሰ​ክ​ሩ​ለት ባያ​ስ​ወ​ግ​ደ​ውም፥ ወን​ድን ወይም ሴትን ቢገ​ድል፥ በሬው ይወ​ገር፤ ባለ​ቤቱ ደግሞ ይገ​ደል።


በሬው ወንድ ባሪያ ወይም ሴት ባሪያ ቢወጋ፥ የበ​ሬው ባለ​ቤት ሠላሳ የብር ሰቅል ለጌ​ታ​ቸው ይስጥ፤ በሬ​ውም ይወ​ገር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios