Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 16:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ሙሴም እንደ አዘዘ ለነገ አኖ​ሩት፤ አል​ሸ​ተ​ተም፤ ትልም አል​ሆ​ነ​በ​ትም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ስለዚህ ሙሴ እንዳዘዘው እስከ ጧት ድረስ አቈዩት፤ አልሸተተም፤ ወይም አልተላም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ሙሴም እንዳዘዘ ለጥዋት አስቀመጡት፤ አልሸተተም፥ ትልም አልነበረበትም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ሙሴም እንዳዘዛቸው የተረፈውን ለሚቀጥለው ቀን አስቀመጡ፤ እርሱም አልሸተተም ወይም አልተላም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ሙሴም እንዳዘዘ ለነገ አኖሩት፤ አልሸተተም፥ ትልም አልሆነበትም።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 16:24
3 Referências Cruzadas  

ነገር ግን ሙሴን አል​ሰ​ሙ​ትም፤ አን​ዳ​ንድ ሰዎ​ችም ከእ​ርሱ ለነገ አስ​ቀሩ፤ እር​ሱም ተላ፤ ሸተ​ተም፤ ሙሴም ተቈ​ጣ​ቸው።


ሙሴም፥ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰን​በት ዛሬ ነውና ብሉት፤ ዛሬ በሜዳ አታ​ገ​ኙ​ትም።


ሙሴም አሮ​ንን፥ “አንድ የወ​ርቅ መሶብ ወስ​ደህ ጎሞር ሙሉ መና አግ​ባ​በት፤ ለልጅ ልጃ​ች​ሁም ይጠ​በቅ ዘንድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት አኑ​ረው” አለው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios