Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 24:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 “ለባ​ል​ን​ጀ​ራህ ባበ​ደ​ር​ኸው ጊዜ መያ​ዣ​ውን ልት​ወ​ስድ ወደ ቤቱ አት​ግባ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ማንኛውንም ነገር ለባልንጀራህ ስታበድር መያዣ አድርጎ የሚሰጥህን ለመቀበል ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 “ማናቸውንም ነገር ለባልንጀራህ ስታበድር መያዣ አድርጎ የሚሰጥህን ለመቀበል ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 “ለአንድ ሰው አንዳች ነገር በምታበድርበት ጊዜ መያዣ ይሰጥህ ዘንድ ዘለህ ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ለባልንጀራህ ባበደርኸው ጊዜ መያዣውን ልትወስድ ወደ ቤቱ አትግባ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 24:10
5 Referências Cruzadas  

የወ​ን​ድ​ሞ​ች​ህን መያዣ በከ​ንቱ ወስ​ደ​ሃል፥ የታ​ረ​ዘ​ው​ንም ልብ​ሱን ገፍ​ፈ​ሃል።


የባ​ል​ን​ጀ​ራ​ህን ልብስ ለመ​ያዣ ብት​ወ​ስድ ፀሐይ ሳት​ገባ መል​ስ​ለት፤


ልብሱ ነውና፥ ዕር​ቃ​ኑ​ንም የሚ​ሸ​ፍ​ን​በት ይህ ብቻ ነውና፤ የሚ​ተ​ኛ​በ​ትም ሌላ የለ​ው​ምና፤ ወደ እኔም ቢጮኽ ፈጥኜ እሰ​ማ​ዋ​ለሁ፤ መሓሪ ነኝና።


ነገር ግን እጅ​ህን ለእ​ርሱ ዘርጋ፤ የለ​መ​ነ​ህ​ንም ሁሉ ስጠው።


አንተ ግን በውጭ ቁም፤ ያበ​ደ​ር​ኸ​ውም ሰው መያ​ዣ​ውን ወደ ውጭ ያው​ጣ​ልህ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios