Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 22:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 በሜዳ ባገ​ኛት ጊዜ የታ​ጨ​ችው ልጃ​ገ​ረድ ጮኻ​ለ​ችና፥ የሚ​ታ​ደ​ጋ​ትም አል​ነ​በ​ረ​ምና።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ምክንያቱም ሰውየው የታጨችውን ልጃገረድ ከከተማ ውጭ ስላገኛትና ብትጮኽም እንኳ ለርዳታ የደረሰላት ማንም ሰው ስላልነበር ነው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 በሜዳ ባገኛት ጊዜ የታጨችው ልጃገረድ ብትጮህም የሚደርስላት አልነበረም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ይህም የሚሆንበት ምክንያት ያ ሰው ያቺን ለሌላ ሰው ታጭታ የነበረች ልጃገረድ ከከተማ ውጪ በዋለችበት አግኝቶአት ስለ ነበርና ርዳታ ለማግኘት ብትጮኽም የሚደርስላት በማጣትዋ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 በሜዳ ባገኛት ጊዜ የታጨችው ልጃገረድ ጮኻለችና የሚታደጋትም አልነበረምና።

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 22:27
4 Referências Cruzadas  

የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።


በሁሉ ያቻ​ች​ላል፤ በሁ​ሉም ያስ​ተ​ማ​ም​ናል፤ በሁ​ሉም ተስፋ ያስ​ደ​ር​ጋል፥ በሁ​ሉም ያስ​ታ​ግ​ሣል።


በብ​ላ​ቴ​ና​ዪቱ ላይ ግን ምንም አታ​ድ​ርጉ፤ በብ​ላ​ቴ​ና​ዪቱ ላይ ለሞት የሚ​ያ​በቃ ኀጢ​አት የለ​ባ​ትም፤ ሰው በባ​ል​ን​ጀ​ራው ላይ ተነ​ሥቶ እን​ደ​ሚ​ገ​ድ​ለው ይህ ነገር ደግሞ እን​ደ​ዚሁ ነውና፤


ማና​ቸ​ውም ሰው ድን​ግ​ልና ያላ​ትን ያል​ታ​ጨች ልጃ​ገ​ረድ ቢያ​ገኝ፥ በግድ አሸ​ንፎ ቢደ​ፍ​ራት፥ ቢያ​ገ​ኙ​ትም፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios