Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 22:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በአ​ህ​ያ​ህና በበ​ሬህ በአ​ን​ድ​ነት አት​ረስ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 22:10
3 Referências Cruzadas  

“ሥር​ዐ​ቴን ጠብቁ፤ በበ​ሬህ በባ​ዕድ ቀን​በር አት​ረስ፤ በወ​ይን ቦታህ የተ​ለ​ያየ ዘር አት​ዝራ፤ ከሁ​ለት ዐይ​ነት ነገር የተ​ሠራ ልብስ ኀፍ​ረት ነውና አት​ል​በስ።


ከተ​ልባ እግ​ርና ከበግ ጠጕር በአ​ን​ድ​ነት የተ​ሠራ ልብስ አት​ል​በስ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios