Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 15:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 በሀ​ገ​ርህ ውስጥ ትበ​ላ​ዋ​ለህ፤ ንጹሕ ሰው፥ ንጹ​ሕም ያል​ሆነ፥ ሚዳ​ቋ​ንና ዋሊ​ያን እን​ደ​ሚ​በሉ ይበ​ሉ​ታል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 በየከተሞችህም ትበላዋለህ፤ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ የሆነውም ሆነ ያልሆነው ሰው፣ እንደ ሚዳቋ ወይም እንደ ዋላ ይበላዋል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በየከተሞችህም ትበላዋለህ፤ ንጹሕ ሰው ንጹሕም ያልሆነ ሚዳቋና ዋላ እንደሚበሉ ይበላዋል።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እንደነዚህ ያሉትን እንስሶች በቤታችሁ መመገብ ትችላላችሁ፤ የነጻችሁ ወይም ያልነጻችሁ ብትሆኑም አጋዘንንና ድኲላን እንደምትበሉ ሁላችሁም እነዚህን ትበላላችሁ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 በአገርህ ደጅ ውስጥ ትበላዋለህ፤ ንጹሕ ሰው ንጹሕም ያልሆነ ሚዳቍና ዋላ እንደሚበሉ ይበሉታል።

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 15:22
2 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios