Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 14:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ክን​ፍና ቅር​ፊ​ትም የሌ​ላ​ቸ​ውን አት​በ​ሉም፤ ለእ​ና​ንተ ርኩ​ሳን ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ክንፍና ቅርፊት የሌለውን ግን አትብሉ፤ ለእናንተ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ክንፍና ቅርፊትም የሌለውን ግን አትብሉ፤ ለእናንተ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ነገር ግን በውሃ ውስጥ የሚገኘው ክንፍና ቅርፊት የሌለው ፍጥረት ሁሉ አይበላም፤ እንደነዚህ ያሉት እንስሶች በእናንተ ዘንድ የረከሱ ሆነው መቈጠር አለባቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ክንፍና ቅርፊትም የሌላቸውን አትበሉም፤ ለእናንተ ርኩስ ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 14:10
4 Referências Cruzadas  

በው​ኆች ውስጥ ከሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀሱ፥ በው​ኆች ውስጥ የሕ​ይ​ወት ነፍስ ከአ​ላ​ቸው ሁሉ፥ በባ​ሕ​ሮ​ችና በወ​ን​ዞች ውስጥ ክን​ፍና ቅር​ፊት የሌ​ላ​ቸው ሁሉ በእ​ና​ንተ ዘንድ የተ​ጸ​የፉ ናቸው።


ከር​ኩስ ሁሉ፥ ወይም ከረ​ከ​ሰው ሰው፥ ወይም ንጹሕ ካል​ሆ​ነው እን​ስሳ የነ​ካች ሰው​ነት፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከሆ​ነው ከደ​ኅ​ን​ነት መሥ​ዋ​ዕት ሥጋ ብት​በላ፥ ያች ሰው​ነት ከሕ​ዝ​ብዋ ተለ​ይታ ትጥፋ።”


“ንጹ​ሓን የሆ​ኑ​ትን ወፎች ሁሉ ብሉ።


“በው​ኆች ውስጥ ከሚ​ኖ​ሩት ሁሉ የም​ት​በ​ሉ​አ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው፤ ክን​ፍና ቅር​ፊ​ትም ያላ​ቸ​ውን ትበ​ላ​ላ​ችሁ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios