Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa ትንቢተ ዳንኤል 14:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ዳንኤልንም ያንጊዜ ከአንበሶቹ ጕድጓድ አወጣው። ዳንኤልን ይገድሉት ዘንድ የወደዱ እነዚያንም ሰዎች ይዘው በአንበሶች ጕድጓድ ጣሏቸው፤ አንበሶቹም ወዲያውኑ በፊቱ በሉአቸው። ያንጊዜም ንጉሡ፥ “የሚያድን እርሱ ነውና በሰማይና በምድርም ምልክትንና ድንቅ ሥራን ያደርጋልና፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታልና ሁሉም የዳንኤልን አምላክ ያምልኩት” አለ። Ver Capítulo |