Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa ትንቢተ ዳንኤል 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንጉሡም ያመልከው ነበር፤ ሁልጊዜም ወደ እርሱ እየሄደ ይሰግድለት ነበር፤ ዳንኤል ግን ለፈጣሪው ይሰግድ ነበር። ንጉሡም ዳንኤልን፥ “ለቤል የማትሰግድ ለምንድን ነው?” አለው። Ver Capítulo |