Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa ትንቢተ ዳንኤል 14:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከዚህ በኋላ የባቢሎን ሰዎች በሰሙ ጊዜ እጅግ ተቈጡ፤ በንጉሡም ላይ ተነሡ፤ እንዲህም አሉ፥ “ንጉሥ ይሁዳዊ ሆነ፤ ቤልን ሰበረ፤ ካህናቱንም አረደ፤ ዘንዶውንም ገደለ።” Ver Capítulo |