Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa ትንቢተ ዳንኤል 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የቤል ካህናትም እንዲህ አሉ፥ “እነሆ እኛ ወደ ውጭ እንሄዳለን፤ ንጉሥ ሆይ! አንተም ማዕዱን ሥራ፤ ወይኑንም ቀድተህ አዘጋጅተህ አኑር፤ ደጃፉንም ዝጋ፤ በማኅተምህም አትመው። Ver Capítulo |