Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa ትንቢተ ዳንኤል 13:59 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 ዳንኤልም፥ “አንተም በእውነት ሐሰትን ተናገርህ፤ ደምህም በራስህ ላይ ነው፤ በሰይፍ ከሁለት ይሰነጥቅህ ዘንድ፥ ፈጽሞም ያጠፋህ ዘንድ እነሆ የእግዚአብሔር መልአክ ይጠብቅሃል” አለው። Ver Capítulo |