Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እስራኤልን በእግዚአብሔር ትእዛዝ ዛፍ ሁሉ፥ በጎ መዓዛ ያለው ዕንጨትም ሁሉ ይጋርዳቸዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በእግዚአብሔር ትእዛዝ ጫካዎችና መልካም መዓዛ ያለው ዛፍ ሁሉ እስራኤልን በጥላቸው ጋረዱ። Ver Capítulo |