Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር እነርሱን በበተነበት በዙሪአችን በአሉ አሕዛብ ዘንድ ለውርደትና ለመከራ ይሆኑ ዘንድ በዙሪያችን በአሉ ነገሥት ሁሉ እጅ አሳልፎ ሰጣቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ እነርሱን በበተነበት በዙሪያቸው በሚገኙት ሕዝቦች ሁሉ መካከል ለውርደትና ለመከራ እንዲሆኑ በዙሪያችን ባሉ መንግሥታት ሁሉ እንዲገዙ አሳልፎ ሰጣቸው። Ver Capítulo |