Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከቤተ መቅደስ የተወሰደውን የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ወደ ይሁዳ ምድር ይመልሱ ዘንድ በሲባን ወር በዐሥረኛው ቀን በወሰዱ ጊዜ ይህም ዕቃ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያስ ያሠራው የብር ዕቃ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዚያው ጊዜ፥ በሲቫን ወር በዐሥረኛው ቀን፥ ከቤተ መቅደስ ተወስደው የነበሩትን የጌታን ቤት ዕቃዎች ወደ ይሁዳ ምድር ለመመለስ ወሰዳቸው፤ እነዚህ የብር ዕቃዎች የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያ የሠራቸው ነበሩ፤ Ver Capítulo |