Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 1:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ክፉ እናደርግ ዘንድ ለባዕዳን አማልክት እየተገዛን እያንዳንዳችን በክፉ ልባችን ፈቃድ ሄድን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ሌሎች አማልክትን በማገልገል፥ በጌታ አምላካችን ፊት ክፉውን ሁሉ በማድረግ፥ እያንዳንዳችን የገዛ ልባችንን ክፉ ሐሳብ ተከተልን። Ver Capítulo |