Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወተትና መዓር የምታፈስሰውን ምድር ይሰጠን ዘንድ አባቶቻችንን ከግብፅ ምድር በአወጣበት ቀን እግዚአብሔር ለባሪያው ለሙሴ ያዘዘው ይህ ክፉ ነገርና መርገም እንደ ዛሬው ዕለት አገኘን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ወተትና ማር የምታፈስሰውን ምድር ሊሰጠን አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር በአወጣበት ቀን ጌታ ለባርያው በሙሴ ያዘዘው ክፉ ነገርና መርገም እስከ ዛሬ ጸንቶብናል። Ver Capítulo |