Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወደ እናንተ የላክናትን ይህችንም ደብዳቤ አንብቡአት፤ በበዓል ቀንና በተወደደውም ዕለት በእግዚአብሔር ቤት ተናዘዙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በበዓል ቀኖችና በተመደቡ ቀኖችና ንስሐችሁን በጌታ ቤት ለማድረግ ይህንን የምንልክላችሁን መጽሐፍ አንብቡ።” Ver Capítulo |