Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ለእኛም እግዚአብሔር ኀይልን ይሰጠን ዘንድ፥ ዐይኖቻችንንም ያበራልን ዘንድ፥ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር ጥላ ሥርና በልጁ በብልጣሶር ጥላ ሥር በሕይወት እንኖር ዘንድ፥ ለብዙ ዘመንም እንገዛላቸው ዘንድ፥ በፊታቸውም ባለሟልነትን እናገኝ ዘንድ ጸልዩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጌታ ኃይል ይሰጠናል፥ ብርሃንም ዐይኖቻችን። በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር ጥላ ሥርና በልጁ በብልጣሶር ጥላ ሥር እንኖራለን፥ ብዙ ቀኖችም እናገለግላቸዋለን፥ በፊታቸውም ሞገስን እናገኛለን። Ver Capítulo |