Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ወደ ግብ​ፅም እንደ ገና በተ​መ​ለሱ ጊዜ ወን​ድ​ሞቹ ዮሴ​ፍን ዐወ​ቁት፤ ፈር​ዖ​ንም የዮ​ሴ​ፍን ዘመ​ዶች ዐወ​ቃ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ለሁለተኛ ጊዜ ሲሄዱ ደግሞ ዮሴፍ ማንነቱን ለወንድሞቹ ገለጠ፤ ፈርዖንም ስለ ዮሴፍ ዘመዶች ተረዳ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 በሁለተኛውም ዮሴፍ ለወንድሞቹ ታወቀ፤ የዮሴፍም ትውልድ በፈርዖን ዘንድ ተገለጠ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ዳግመኛ ወደ ግብጽ ተመልሰው በሄዱ ጊዜ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ተገለጠ፤ ቤተ ዘመዱም በፈርዖን ዘንድ ታወቀ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 በሁለተኛውም ዮሴፍ ለወንድሞቹ ታወቀ፥ የዮሴፍም ትውልድ በፈርዖን ዘንድ ተገለጠ።

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 7:13
3 Referências Cruzadas  

ዮሴ​ፍም ወን​ድ​ሞ​ቹን እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “እኔ ሄጄ ለፈ​ር​ዖን እን​ዲህ ብዬ እነ​ግ​ረ​ዋ​ለሁ፦ በከ​ነ​ዓን ምድር የነ​በ​ሩት ወን​ድ​ሞ​ችና የአ​ባቴ ቤተ ሰዎች ወደ እኔ መጥ​ተ​ዋል፤


ከወ​ን​ድ​ሞ​ቹም አም​ስት ሰዎ​ችን ወስዶ በፈ​ር​ዖን ፊት አቆ​ማ​ቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios