Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 27:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 በነጋ ጊዜም ቀዛ​ፊ​ዎች ቦታ​ውን አል​ለ​ዩም፤ የሚ​ሄ​ዱ​በ​ት​ንም አላ​ወ​ቁም፤ ነገር ግን ለባ​ሕሩ አቅ​ራ​ቢያ የሆ​ነ​ውን የደ​ሴት ተራ​ሮች አዩ፤ መር​ከ​ባ​ቸ​ው​ንም ወደ እዚያ ሊያ​ስ​ጠጉ ፈለጉ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 በነጋም ጊዜ፣ ወደ የብስ መቅረባቸውን አላወቁም ነበር፤ ነገር ግን ዳር ዳሩ አሸዋማ የሆነ የባሕር ሥርጥ አይተው፣ ቢቻላቸው መርከቡን ገፍተው ወደዚያ ለማድረስ ወሰኑ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 በነጋም ጊዜ ምድሩን አላወቁትም፤ ነገር ግን የአሸዋ ዳር ያለውን የባሕር ሰርጥ ተመለከቱ፤ ቢቻላቸውም መርከቡን ወደዚያ ይገፉ ዘንድ ቆረጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 በነጋም ጊዜ የደረሱበትን ቦታ አላወቁትም፤ ነገር ግን የአሸዋ ዳርቻ ያለውን የባሕር ሰርጥ አዩ፤ የሚቻል ቢሆን መርከቡን ወደዚያ በመግፋት ወደ ዳር ለማውጣት አሰቡ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 በነጋም ጊዜ ምድሩን አላወቁትም፥ ነገር ግን የአሸዋ ዳር ያለውን የባሕር ስርጥ ተመለከቱ፥ ቢቻላቸውም መርከቡን ወደዚያ ይገፉ ዘንድ ቈረጡ።

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 27:39
3 Referências Cruzadas  

እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።


መል​ሕ​ቁ​ንም ፈት​ተው በባ​ሕር ላይ ጣሉት፤ የሚ​ያ​ቆ​ሙ​በ​ት​ንም አመ​ቻ​ች​ተው እንደ ነፋሱ አነ​ፋ​ፈስ መጠን ትን​ሹን ሸራ ሰቀሉ፤ ወደ ባሕሩ ዳር​ቻም ሄድን።


ከዚ​ህም በኋላ በደ​ኅና በደ​ረ​ስን ጊዜ ደሴ​ቲቱ መላ​ጥያ እን​ደ​ም​ት​ባል ዐወ​ቅን።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios