Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 27:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ወታ​ደ​ሮ​ችም ወዲ​ያ​ውኑ ተነ​ሥ​ተው የታ​ን​ኳ​ዪ​ቱን ገመድ ቈር​ጠው ትወ​ድቅ ዘንድ ተዉ​አት።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 በዚህ ጊዜ ወታደሮቹ ገመዶቹን ቈርጠው ትንሿ ጀልባ ባሕሩ ላይ ተንሳፍፋ እንድትቀር ለቀቋት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ያንጊዜ ወታደሮቹ የታንኳይቱን ገመድ ቆርጠው ትወድቅ ዘንድ ተዉአት።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ስለዚህ ወታደሮቹ ጀልባውን የያዘውን ገመድ ቈረጡና እንድትንሳፈፍ ተዉአት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ያን ጊዜ ወታደሮቹ የታንኳይቱን ገመድ ቈርጠው ትወድቅ ዘንድ ተዉአት።

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 27:32
5 Referências Cruzadas  

ጌታ​ውም ዐመ​ፀ​ኛ​ውን መጋቢ እንደ ብልህ ሰው ስለ ሠራ አመ​ሰ​ገ​ነው፤ ከብ​ር​ሃን ልጆች ይልቅ የዚህ ዓለም ልጆች በዓ​ለ​ማ​ቸው ይራ​ቀ​ቃ​ሉና።


የገ​መ​ድም ጅራፍ አበጀ፤ በጎ​ች​ንና በሬ​ዎ​ችን፥ ሁሉ​ንም ከቤተ መቅ​ደስ አስ​ወጣ፤ የለ​ዋ​ጮ​ች​ንም ገን​ዘብ በተነ፤ ገበ​ታ​ዎ​ቻ​ቸ​ው​ንም ገለ​በጠ።


ጳው​ሎ​ስም ይህን ባየ ጊዜ ለመቶ አለ​ቃ​ውና ለወ​ታ​ደ​ሮቹ፥ “እነ​ዚህ ቀዛ​ፊ​ዎች በመ​ር​ከብ ውስጥ ከሌሉ መዳን አት​ች​ሉም” አላ​ቸው።


ሊነ​ጋም በጀ​መረ ጊዜ ጳው​ሎስ እህል እን​ዲ​በሉ ሁሉ​ንም ማለ​ዳ​ቸው፤ እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “እህል ከተ​ዋ​ችሁ ዛሬ ዐሥራ አራት ቀን ነው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios