Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 27:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ከዚ​ህም በኋላ ቄዳ ወደ​ም​ት​ባል ደሴት እስ​ክ​ን​ገባ ድረስ ነፋሱ ነፈሰ፤ በጭ​ን​ቅም ታን​ኳ​ች​ንን ለመ​ግ​ታት ቻልን።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ቄዳ የተባለችውን ትንሽ ደሴት ተገን አድርገን በማለፍ፣ የመርከቧን ሕይወት አድን ጀልባ በብዙ ድካም ለማትረፍ ቻልን፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ቄዳ በሚሉአትም ደሴት በተተገንን ጊዜ ታንኳይቱን ለመግታት በጭንቅ ቻልን፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ቄዳ የተባለችውን ደሴት ተገን አድርገን ስንጓዝ በታላቅ ችግር የመርከቡን ጀልባ ይዘን በቊጥጥራችን ሥር ለማድረግ ቻልን።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ቄዳ በሚሉአትም ደሴት በተተገንን ጊዜ ታንኳይቱን ለመግዛት በጭንቅ ቻልን፤

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 27:16
4 Referências Cruzadas  

ራእ​ዩ​ንም ባየ ጊዜ ወዲ​ያ​ውኑ ወደ መቄ​ዶ​ንያ ልን​ሄድ ወደ​ድን፤ ወን​ጌ​ልን እን​ሰ​ብ​ክ​ላ​ቸው ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ጠ​ራን መስ​ሎ​ና​ልና።


መር​ከ​ባ​ች​ንም ተመ​ትታ ተነ​ጠ​ቀች፤ ቀዛ​ፊ​ዎ​ችም በነ​ፋሱ ፊት ለፊት መቆም አል​ተ​ቻ​ላ​ቸ​ው​ምና ተዉ​አት፤ ብቻ​ዋ​ንም ሄደች።


ከዚህ በኋላ ተጋ​ግ​ዘን በገ​መድ አጠ​ና​ከ​ር​ናት፤ ከዚ​ህም ቀጥሎ ቀዛ​ፊ​ዎች ወደ ጥልቁ ባሕር እን​ዳ​ይ​ወ​ድቁ በፈሩ ጊዜ ሸራ​ውን አወ​ረዱ፤እን​ዲ​ሁም እን​ድ​ን​ሄድ አደ​ረ​ግን።


ከዚህ በኋ​ላም ቀዛ​ፊ​ዎቹ ከመ​ር​ከብ ሊኮ​በ​ልሉ በወ​ደዱ ጊዜ ወደ ኋላ ሊመ​ለሱ ከም​ድር ላይ ሆነው መር​ከ​ባ​ቸ​ውን የሚ​ያ​ጠ​ና​ክሩ መስ​ለው ጀል​ባ​ቸ​ውን ወደ ባሕር አወ​ረዱ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios