Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 19:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በዚ​ያም ብር ሠሪ የሆነ ድሜ​ጥ​ሮስ የሚ​ባል አንድ ሰው ነበር፤ ለአ​ር​ጤ​ም​ስም ከብር የቤተ መቅ​ደስ ምስል ይሠራ ነበር፤ አን​ጥ​ረ​ኞ​ች​ንም እያ​ሠራ ብዙ ገን​ዘብ ይሰ​ጣ​ቸው ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ድሜጥሮስ የተባለ አንድ የብር አንጥረኛ የአርጤምስን ቤተ መቅደስ ምስሎች ከብር ቀጥቅጦ እየሠራ ለሠራተኞቹ የሚያስገኘው ገቢ ቀላል አልነበረም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ብር ሠሪ የሆነ ድሜጥሮስ የሚሉት አንድ ሰው የአርጤምስን ቤተ መቅደስ ምስሎች በብር እየሠራ ለአንጥረኞች እጅግ ትርፍ ያገኝ ነበርና፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 አንድ ድሜጥሮስ የሚባል ብር አንጥረኛ የአርጤሚስን ቤተ መቅደስ ምስል ከብር እየሠራ ለአንጥረኞች ብዙ ትርፍ ያስገኝ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ብር ሠሪ የሆነ ድሜጥሮስ የሚሉት አንድ ሰው የአርጤምስን ቤተ መቅደስ ምስሎች በብር እየሠራ ለአንጥረኞች እጅግ ትርፍ ያገኝ ነበርና፤

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 19:24
8 Referências Cruzadas  

ለጸ​ሎት ስን​ሄ​ድም የም​ዋ​ር​ተ​ኛ​ነት መን​ፈስ ያደ​ረ​ባት አን​ዲት ልጅ አገ​ኘ​ችን፤ በጥ​ን​ቈ​ላም የም​ታ​ገ​ኘ​ውን ብዙ እጅ መንሻ ለጌ​ቶ​ችዋ ታገባ ነበር።


ጌቶ​ች​ዋም የም​ታ​ገ​ባ​ላ​ቸው የጥ​ቅ​ማ​ቸው ተስፋ እንደ ቀረ ባዩ ጊዜ ጳው​ሎ​ስ​ንና ሲላ​ስን ይዘው በገ​በያ እየ​ጐ​ተቱ ወደ ገዢ​ዎች ወሰ​ዱ​አ​ቸው።


አን​ጥ​ረ​ኞ​ች​ንና ይህን የመ​ሰ​ለ​ውን ሥራ የሚ​ሠ​ሩ​ት​ንም ሁሉ ሰብ​ስቦ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “እና​ንተ ሰዎች ሆይ፥ ጥቅም የም​ና​ገ​ኘው በዚህ ሥራ​ችን እንደ ሆነ እና​ንተ ታው​ቃ​ላ​ችሁ።


ድሜ​ጥ​ሮ​ስና ከእ​ርሱ ጋር ያሉ አን​ጥ​ረ​ኞች ግን በማ​ንም ላይ ጠብ እን​ዳ​ላ​ቸው እርስ በር​ሳ​ቸው ይከ​ራ​ከሩ፤ እነ​ሆም በከ​ተ​ማው ውስጥ ፍርድ ቤት አለ፤ ዳኞ​ችም አሉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios