Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ካህኑ ዕዝራም ካገሮቻቸው ሽማግሌዎች፥ በያገራቸውም ከሚኖሩት ሁሉ ስማቸው ልዩ ልዩ የሆነ ሰዎችን መረጠ፤ እንዲህም ያደርጉ ዘንድ እስከ ዐሥረኛው ወር መባቻ ድረስ ተቃጠሩ። Ver Capítulo |