Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:73 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)73 ከዚህም በኋላ በሠርኩ መሥዋዕት ጊዜ ጾመኛ እንደ ሆንሁ ልብሴና የክህነት ልብሴ እንደ ተቀደደ ሆኖ ተነሣሁ፤ በጉልበቴም ተንበረከክሁ፤ እጆችንም ወደ እግዚአብሔር ዘረጋሁ። Ver Capítulo |